ኪለር ባዮቲክ - 60 እንክብሎች

$78.95
Killer Biotic Fx is a proprietary complex of immune-enhancing nutrients including bee propolis mushroom extracts and colostrum.
Size Guide
$78.95

ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ የተፈጥሮን ውጤታማ የበሽታ ተከላካይ ውህዶችን በአንድላይ የሚያቀርብ ግኝታችን ነው። ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ በብራዚሊያን ኪለር ቢ የሚመረቱ ፕሮፎሊስ ተፈጥሯዊ ኤጀንት ያላቸው፣ የበሽታ ተከላካይን ለመደገፍ የሚጠቅሙ ከእንጉዳይ የተቀመሙ እና የበሽታ ተከላካይን የሚደግፍ ባህርይ ያላቸው ኮሎስትሩምን ያካተቱ ናቸው።

 

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆኑ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያዎች እና ማጣፈጫዎች

በቀን ሁለት ጊዜ 1 እንክብል መውሰድ

የፀሀይ ብርሀን በቀጥታ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና ደረቅ ቦታ ይቀመጥ። ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ኪለር ባዮቲክ - 60 እንክብሎች
You have successfully subscribed!