የተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን ታብሌት - 120 ታብሌቶች

$57.95
  • One of the most comprehensive multivitamin mineral tablets available, containing over 60 Plant Derived Minerals, 16 Vitamins and 12 Amino Acids for daily vitality
  • Rich in antioxidants (Vitamins A, C and E) which help in preventing free radical damage
  • Highly absorbable forms of all nutrients and necessary co-factors including pre and probiotics
  • Contains over 115 fruits and vegetables
  • Ideal for fighting stress, listlessness and general malaise
A superbly balanced multi-nutrient formula, containing more than 90 ingredients. A truly unique combination, offering you a synergistic blend of plant compounds, antioxidants, and specialty nutrients in addition to a bacterial blend for ultimate absorption.
Size Guide
መጠን *
$57.95

ገለፃ

ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር ከ 90 ጠቃሚ ቪታሚኖች፣ አሚኖ አሲዶች እና ሙሉ ምግብ የበለጠ ይዘት ያለው ነው። በአንቲኦክሲደንት የበለፀገ ሲሆን ሰውነታችሁ የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ጭንቀት እና ውጥረት እንዲዋጋ ለመርዳት ታልሞ የተዘጋጀ ነው።

  • ከፍተኛ መጠን ያለው የ “ፓይቶኒውትረንት” ቅይጥ፣ ከዕፅዋትን የተቀመሙ ግብዓቶች እና ከፍተኛ አንቲኦክሲደንት የያዘ ነው።
  • የቪታሚን ቢ አይነቶችን በሙሉ የያዘ - የጉልበት መጠናችሁን ከፍ በማድረግ፣ የድካም ስሜቱን እና ድካምን ይቀንሳል
  • ቪታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ6 እና ቢ12 - የድካምን ስሜትን እና ድካምን በመቀነስ አስተዋፅዖ ያደርጋል
  • ቪታሚን ሲ - የበሽታ ተከላካይ ስርዓት ስራውን በአግባቡ እንዲሰራ ጠቃሚ የሆነ
  • ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ግብዓቶች፤ የባክቴሪያ ቅይጥንም ያካተቱ ይኸውም ግብዓቶች በከፍተኛ ሁኔታ እንዲሰርጉ የሚያደርግ
  • በ “ፍሪ ራዲካልስ” ከሚደርስብን ጉዳት የሚከላከሉ ጠቃሚ የሆኑ አንቲ ኦክሲደንቶች ቪታሚን ኤ፣ ሲ እና ኢ የያዙ። “ፍሪ ራዲካልስ” የማይሰክኑ “ሞለኪውሎች” ሲሆኑ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ህዋሳትን የሚጎዱ እና የጤና ችግር የሚያስከትሉ እና ያለዕድሜ የሚያስረጁ ናቸው። 
  • ፎሊክ አሲድ ለቀይ የደም ህዋሳት ጤናማ ተግባር አስተዋፅዖ ያለው ነው

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያዎች እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ ከምግብ በፊት 4 እንክብሎች መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን ታብሌት - 120 ታብሌቶች
You have successfully subscribed!