አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ

$82.95
Antimicrobial Support provides nutrients containing antimicrobial properties; helping to combat bacterial and fungal outbreaks in order to support healthy skin and immune function.
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ የአንቲማይክሮቢያል ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ የሚሰጥ ነው። በሰውነታችን ውስጥ የሚከሰት የባክቴሪያ እና የፈንገስ ወረርሽኝ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ያጋልጠናል። የአንቲማክሮቢያል ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ ከተቀጠፉ  ዕፆች የተቀየጠ ሲሆን የአንቲማይክሮቢያል ባህርያትን የያዘ እና ጤናማ ቆዳ እና በሽታ የመከላከል ተግባርን የሚደግፍ ነው። 

የሰፕልመንቱ እወነታወች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅዋት የተቀመመ ቅይጥ (ካለንዱላ አበባ፣ ቻፐራል ቅጠል፣ ፓው ደ’አርኮ ቅርፊት፣ የኦሊቭ ቅጠል፣ የነጭ-ሽንኩርት ራስ)

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ
You have successfully subscribed!