የአድሬናል ጤና

$82.95
Adrenal Health contains a proprietary herbal blend of organic or wild-crafted herbs that support your adrenal glands and promotes healthy energy levels
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ የአድሬናል ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የአድሬናል ዕጢዎችን የሚደግፍ ነው። የአድሬናል ዕጢዎች ለተለያዩ የሰውነታችን ተግባሮች አስፈላጊ የሆኑ ዕጢዎችን የሚያመነጩ ሆርሞኖች ናቸው፤ ከእነዚህም ውስጥ የሰውነታችን የውጥረት ግብረ-መልስን ያካትታሉ። የአድሬናል ጤና የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ ከተቀጠፉ ዕፅዋት የተቀየጡ ይዘቶች ያሉት ሲሆን የአድሬናል ዕጢን የሚደግፍ እና ጤናማ የጉልበት መጠንን የሚፈጥር ነው። ይህ ቅይጥ፤ ከበሶ ብላ፣ ከቻይና ሊኮራይስ፣ ሮያል ጄሊ የተቀመረ ነው።

የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (የቻይና ሊኮራይስ ስር፣ የበሶ ብላ ዕፅ፣ ሮያል ጄሊ)፣ የተጣራ ውሀ እና ኢታይል አልኮል

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የአድሬናል ጤና
You have successfully subscribed!