የጣፊያ ድጋፍ

$82.95
Pancreas Support contains a proprietary herbal blend of organic or wild-crafted herbs that help support healthy blood sugar levels and carbohydrate metabolism that help decrease sugar cravings while also providing eye health support.
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ የጣፊያ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የጣፊያን ጤና ለመደገፍ ያስችላል። ጣፊያ በእንሽርሽሪት እና በኢንዶክሪን ስርዓት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ሚናን የሚጫወት ኦርጋን ነው፤ ጤናማ የደም ውስጥ የስኳር መጠንን፣ የግሉኮስ ሜታቦሊዝምን እና ጉልበት ለመፍጠር ይረዳል። የጣፊያ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ሲሆን ለጤናማ የደም ስኳር መጠን  እና የስኳር ፍላጎትን ለመቀነስ የካርቦሀይድሬት ሜታቦሊዝምን  የሚደግፍ እንዲሁም የአይን ጤናን ለመደገፍ የሚረዳ ነው።

የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤

የእኛ ግኝት ብቻ የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (ቢልቤሪ ፍሬ፣ ቢተር ሜሎን ፍሬ፣ ጂምነማ ቅጠል፣ ሀውቶርን ቤሪ)

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የጣፊያ ድጋፍ
You have successfully subscribed!