ጉድ ኸርብ የሽንት ፊኛ ጤና

$82.95
ለሽንት ፊኛ ጤና ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች፤ የሽንት ፊኛ ችግርን በመቅረፍ፣ በጤናማ ሁኔታ ሽንት ለመሽናት እና ለወሲባዊ ተግባር መስተካከል የሚያግዙ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆችን ተጠቅመን የምናዘጋጀው የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95
Add to Wish List
 More payment options
ገለፃ

ገለፃ

ጉድ ኸርብ የሽንት ፊኛ ጤና ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምመው ለሽንት ፊኛ ፍቱን እንዲሆኑ የተዘጋጁ ናቸው። የሽንት ፊኛ ጤኛ በወንዶች በተለይም ደግሞ ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ ለሆኑ ወንዶች አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ለሽንት ፊኛ ጤና ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች፤ የሽንት ፊኛ ችግርን በመቅረፍ፣ በጤናማ ሁኔታ ሽንት ለመሽናት እና ለወሲባዊ ተግባር መስተካከል የሚያግዙ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆችን ተጠቅመን የምናዘጋጀው ቅይጥ ነው።

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘት

የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች (የ ቡቹ ቅጠል፣ የ ኔትል ቅጠል፣ የ ሳው ፓልሜቶ ፍሬ፣ የ ካላንዱላ አበባ፣ ካትስ ክላው ባርክ ሺቴክ መሽሩም)።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

የአጠቃቀም መምሪያ

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

አቀማመጥ

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ የሽንት ፊኛ ጤና
You have successfully subscribed!
Amharic

Looks like English is more preferred for you. Change language?